Post has attachment

Post has attachment

Post has shared content

Post has shared content
ልንጠነቀቅ፣ልንቃወም፣ሌሎችንም በስፋት ልናስተምር ይገባል።

ከጥንት አባቶቻችን በወረስነው አኩሪ ባህሎቻችን አንዱ ሃገርኛ የባህል አልባሳት ሲሆኑ ይህም በመስቀል ጥበብ ያቆጠቆጠ ለባህላት፣እና ቤተክርስትያን ስንሄድ የሚለበሱ ስውነትን ሙሉ በሙሉ የሚሽፍኑና ጨዋነትን፣ሐይማኖትን ባጠቃላይ ማንነርንም የሚገልፁ ነበሩ። ዛሬ በስመ ስልጣኔ በፋሽን ተብዪ ንግድ ሥራ ምድራዊ ገንዘብ እና ዝናን ልማፈስ የግድ የመስቀልን ክብር ማዋረድ ዝቅ ማድረግ ዳቢሎስ ያቀረበው የዚህ መጨረሻ ዘመን ተግባሩ ነውና ይህን በመስቀል ተስርት በ ሃገርኛ የባህል ስም ክቡር የሴት ልጅን ሰውነት አጋልጦ በሚያሳይ በመስቀል ቅርፅ የተሰራን ቀሚስ እንደጉድ በተለያየ አለማት በሃገርም ጭምር ሲሽጥ እና በራሳችን በክርስትያን እህቶችም ሲለበስ ሲርገጥ መመልከት የተለመደ ሆኖ ቀጥሏል ወዴት እየሄድን ነው። ምግባራችን ሲመዝን ምን እየሆነ ነው።

መስቀል ክቡር ነው። ድህነት ያገኘንበት ከሞት ወደ ህይወት የመጣንበት የ አሽናፊነት ምልክት ነው። በመስቀል ስም ከልክ ያለፈ ፣ሥር አት እና የምስቀልን ክብር በማይገልፅ ሁኔታ የሚደረጉ ማንኛውንም ነገሮች ሁሉ ልንቃወም ይገባል። ማሰዋል ጥበቡን ያድለን። ዛሬ ዓለም የሰየመችውን የሃገራት ባንድራ ክብር ስጥታ ቀን ስይማ እያከበረች ቅዱስ መስቀልን እንዲህ ማድረግ እና ማስደረግ ለቅስፈት እያዘጋጀችን እንደሆነ እናስተወል
PhotoPhotoPhotoPhotoPhoto
4/25/16
8 Photos - View album

Post has attachment
Photo

Post has shared content

Post has shared content
በማካፈል አዛምቱት! ወገኖቼ ይህ የጅ አዙር ቅኝ ግዛት በቀድሞው የቅኝ ግዛት ዘመን ያልተሳካላቸውን አሁን በእምነት ስም ህዝባችንን የመንፈስ ተገዢ ብሎም ዋና አላማቸውን የሀብት ምዝበራ ለማካሄድ ማመቻቻቸው ስለሆነ መቃወም ይገባናል። ኒዎኮሎኒያሊዝም ይውደም። በቁማችን አይቅበሩን። http://www.bpnews.net/46636
PhotoPhotoPhoto
22.04.16
3 Photos - View album

Post has shared content
"ሁለት ጊዜ የኔ ሆንሽ"
አንድ ወቅት አንድ የወርቅ አንጦረኛ ያለውን የወርቅ ዘር ቀለበቶቹን የአንገት ሐብሎቹ ሁሉ ሰብስቦ አቅልጦ ይሰራል ነገሮ ግን የለፋባት ያቺ የእጅ ሞያ የነበረችው ወርቁ እንደዋዛ ትጠፋበታለች ሰማይ ቢወጣ ምድር ቢወርድ ምንም ልትገኝ አልቻለችም በሌላ ጊዜ አዝኖ ተስፋ ቆርጦ ከተዋት በኃላ ሌላ አንጥረኛ ቤት ተንጠልጥላ ያያታል የእኔ ንብረት ናትና ልትሰጠኝ ይገባል ብሎ ዋጋውን ጠየቀ ዋጋው ራሱ የማይደፈር ነው የመጀመሪያ ሥራው ጥረቱ ስለሆነች ግድ መግዛት ነበረበት ለባለቤቱም ለሌላ ሰው እንዳዮሽጥ ጊዜ እንዲሰጠው ለምኖት ወጣ
ከዚህ በኃላ ራሱን አዋርዶ የቀን ሰራተኛ ሆኖ ብዙ ለፍቶ የማያውቀው ሃገር ሄዶ ያለውን ጥሪት አሟጦ ያቺ የእጅ ሙያ ሥራ የሆነችውን የወርቅ መስቀሉን ገዛት ጉያው ሥር ወሽቋት በፍቅር እየዳበሳት "አይ አንቺ መስቀል ሁለት ጊዜ የኔ ሆንሽ መጀመሪያ ሠራሁሽ ሁለተኛም ገዛሁሽ" አለ ይባላል
እኛም ለክርስቶስ እንደዚሁ ነን መጀመርያ በንጹሐን እጆቹ በአርአያውና በአምሳሉ ፈጠረን በኃላም በኃጢአት ዓለም በጠፋን ጊዜ ለእኛ ሲል የወርደት ሞት ሞቶ በደሙ ገዛን ስለዚህም ሁለት ጊዜ የእርሱ የእግዚአብሔር ሆንን ስለሆነም ለእኛ ያለው ፍቅር አጥፍ ድርብ ነው ይኼንን የተገነዘብን ስንቶቻችን እንሆን.... ...???
ምንጭ ፡-ቬንስያ መፅሐፍ

Post has shared content

Post has attachment
Photo
Wait while more posts are being loaded