Profile cover photo
Profile photo
Belaynesh Alemu
62 followers
62 followers
About
Belaynesh's posts

Post has attachment

Post has attachment

Post has attachment
በማልቀስ የምናገኛቸው አስገራሚ የጤና በረከቶች
በማልቀስ የምናገኛቸው አስገራሚ የጤና በረከቶች መቼስ በከፋንና
ባዘንን ወቅት፣ የፍቅር ግንኙነታችን ሲቋረጥ፣ አሳዛኝ ፊሌሞች ስንመለከት፣ ከመጠን በላይ ስንደሰትና በሌሎችም
ምክንያቶች  ስሜታችንን ፈንቅሎ የሚወጣው እንባችን አስገራሚ የጤና ጠቀሜታዎችስ እንደሚያስገኝልን ስንቶቻችን እናውቅ
ይሆን? በአማካኝ በቀን 280 ግራም በዓመትም 30 ጋሎን እንባ ከአይናችን እንደሚፈስ ጥናቶች ያመለክታሉ። በካሊፎር...

Post has attachment
“ዘፈኑን እየተውኩ ወደ ዝማሬው ዓለም እየገባሁ ነው” – ድምፃዊት(ዘማሪት) ዘሪቱ ጌታሁን [ቃለ-ምልልስ]
ዘሪቱ ከበደ ዘፈን አቁማለች ወይንስ አላቆመችም የሚሉ አናጋጋሪ ጉዳዮች በርካታ ጊዜያት ሲነሱ ቆይተዋል፡፡ ይሄንን ጉዳይ በተመለከተ ከእርሷ አንደበት ይህ ነው የሚባል ቁርጥ ያለ ምላሽ ሳይሰጥበት በመቆየቱ በበርካቶች ዘንድ አከራካሪ ጉዳይ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ዘሪቱ በየወሩ በአማርኛ ቋንቋ ታትሞ ለገበያ በሚበቃው ሪቪል (REVEAL)መፅሄት ባደረገችው ቃለ ምልልስ ከዘፈኑ አለም በመውጣት መንፈሳዊ ጉዞ ላይ መሆኗን...

Post has attachment
Health: የሴትን ልጅ ልብ ለመማረክ እና ቀጣይነት ያለው ግንኙነት ለመመስረት የሚረዱ 6 ነጥቦች
ሴቶች በፍቅር ውስጥ አጥብቀው የሚፈልጉት ምንድነው? በጥንዶች መካከል ለሚኖር የተሳካ የፍቅር ግንኙነት የፍላጎት መጣጣም እጅግ አስፈላጊ መሆኑ አጠያያቂ አይደለም፡፡ በዚህ ረገድ የሰው ልጆች በአጠቃላይ፣ ተመሳሳይ የሚመስል መሰረታዊ ፍላጎቶች ቢኖራቸውም ወንዶችና ሴቶች በየግል ከፍተኛ ቦታ የሚሰጧቸው የተለያዩ የስሜት ፍላጎቶች ይኖሯቸዋል፡፡ በግንኙነት መስክ ውስጥ ከምንጠቀምባቸው ክህሎቶች ሁሉ የመጀመሪያውና...

Post has attachment
የግል ባንኮች ትርፍ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል
የግል ባንኮች ትርፍ ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል - ንግድ ባንክ ከታክስ በፊት 12 ቢሊዮን ብር ማትረፉ ተሰምቷል በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 16 የግል ባንኮች በ2007 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ እንደሚያገኙ ሲጠበቅ፣ አንዳንድ ባንኮችም የትርፍ ምጣኔያቸውን ከእጥፍ በላይ ማሳደጋቸው ታወቀ፡፡  የ2007 ዓ.ም. የባንኮቹ የመጀመሪ...

Post has attachment
ባዶ እግር መሄድ ለጤና የሚያስገኘው ጠቀሜታ
ከብዙ ዘመናት በፊት ጫማ የሚባለው የእግር ልባስ ከመሰራቱ በፊት ሰዎች እግራቸውን ባዶ ነበር የሚሄዱት። በአሁኑ ጊዜም ቢሆን በገጠራማ አካባቢ ያሉ ሰዎች ያለ ጫማ በባዶ እግር ሲጓዙ ይስተዋላል። ታዲያ በባዶ እግር መጓዝ ለጤናቸን በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ተመራማሪዎች ያስታወቁ ሲሆን፥ ከነዚህም ውስጥ እግራችን የተስተካከለ እና ጤናማ የመንካት ስሜት እንዲሁም ከተፈጥሮ ጋር ቀጥታ ግንኙነት እንዲኖረው ያደ...

Post has attachment
ዕንቁላል፣ ድንችና ቡና
ዕንቁላል፣ ድንችና ቡና ልጁ ሁልጊዜ እየመጣች ታማርራለች፡፡ ኑሮ አልተሳካልኝም፣ አልሞላልኝም፣ ባሌ ያስቸግረኛል፣ ሥራ ቦታ ሰላም የለኝም፣ ጎረቤቶቼ ረበሹኝ፣ ሕመሙ በረታብኝ፣ ገንዘቤ አልበረክት አለ፤ ጓደኞቼ ያሙኛል፣ ልጆቼ ይበጠብጡኛል፡፡ ስለ ሸረኛ፣ ስለ መጋኛ፣ ስለ ምቀኛ፣ ስለ መተተኛ የማትለው ነገር የላትም፡፡ አባቷ የተለያዩ ታሪኮችን እየጠቀሰ ሊመክራት፣ ሊያጽናናትና ሊያበረታት ሞከረ፡፡ እርሷ ግን...

Post has attachment
ህልም ምንድን ነው? ለምን እናልማለን?
  ህልሞች በምንተኛበት ወቅት አዕምሯችን የሚፈጥራቸው የምስሎችና ታሪኮች ውህዶች ናቸው። ህልሞች የሚያዝናኑ፣ የሚረብሹ፣ ቀልዶች፣ የፍቅር ግንኙነቶች፣ የሚያስፈራሩና አንዳንድ ጊዜም ያልተለመዱ ክስተቶች ሊሆኑ ይችላሉ። ህልም ለምን እናያለን? ህልም አለማየትስ እንችላለን? ትርጓሜያቸውስ ምንድን ነው? እነዚህና መሰል ጥያቄዎችን አንስቶ የሚተነትነው ሜዲካል ኒውስ ቱደይ በቅርቡ ህልምን አስመልክቶ የተደረገ ጥና...

Post has attachment
Election of the next President of the AfDB
Election of the next President of the AfDB   The African Development Bank operates under the leadership of the President, who serves as the legal representative of the Bank, the Chairperson of the Board of Directors, and the Chief of Staff of the Bank. The ...
Wait while more posts are being loaded