Profile cover photo
Profile photo
Estalu S.m
2,776 followers -
#ያለድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ሥለሁሉም።ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♠♥♣♠♥♠♣♠♠ ♠አቤቱ አምላኬ ሆይ የንስሐ እንባ ስጠኝ!!♣
#ያለድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም ሥለሁሉም።ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ♥♥♥♠♥♣♠♥♠♣♠♠ ♠አቤቱ አምላኬ ሆይ የንስሐ እንባ ስጠኝ!!♣

2,776 followers
About
Posts

Post is pinned.Post has attachment
#የስደት መመለሻየ#የአይኔ ብርሀኔ። እመብርሀን እናቴ #ቅደሚ ከፍቴ••••••••••••••••••••••••
#ይድርስ በጣም ለምወዳችሁ እህትና ወንድሞቹ። በሙሉ። በፀሎታችሁ አስቡኝ መንገዴ እንዱቀናልኝ !!!!!!!!

#በስመአብ ተናነቀኝ ለመፃፍ አልቻልኩም ባንድ የደስታየብዛት #ባንድ ከእናንተ መለየትየ ከፍኝ እንባ ተናነቀኝ። #በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ እህት ወንድሞቼ ፍቅርን በቃል ሳይሆን በተግባር ነበር ማሳየት #ከልቤ ነው በጣም የምወዳችሁ #በስደት በባዕድ ሀገር የስው ጠርን የሀገር ስው ድምፅ ጨዋታ ሁሉ ነገር ጨለማ መስሎ ባታየኝ ግዜ እግዚአብሔር። #ብቸኛ አይደለሽም ሁሉም አሉሽ ብሎ የስጠኝ #የእግዚአብሔር ስጦታዎቼ የጭንቀቴ አፅናኝ። ከፍጣሪ በታች የደስታ መፍለቂያየ የሆናችሁኝ ምንም እንኳን የስው ሀገር ባይደላ። ባይመች እናንተን በማግኘቴ ግን ምንም አይነት ነገር ሳይስማኝ ብቸኝነትን እርስቼ ከፍጣሪ እህትና ወንድም።ብሎ የስጠኝ እናንተን ነው። #ታዳ ከእናንተ በላይ ማንን ላፍቅር ማንን ልውደድ በጣም ነው የምወዳችሁ #አባቴ የስው ፍቅር ይስጥሽ ይለኛል ይህ #የገባኝ አሁን በእናንተ ነው። #እናንተንም እደኔ#የስው ፍቅር ይስጣችሁ ማሮቼ። #እግዚአብሔር ይመስገን። እዝህ ላደርስኝ አምላክ ስደት። ለኔ አሪፍ ትምህርትህ ቤቴ ነች #በተለይ የሀይማኖት ት/ት ቤቴ። #ሁሌም እግዚአብሔር። ከእናንተ። ጋር ይሁን እመብርሀን ከፊት ከሃላ ትቅደምላችሁ #የልብችሁ መሻት ተፍፅሞ እናንተም እደኔ #በስላም።ለሀገራችሁ ያብቃችሁ #እህት ወንድሞቹ። ቢቻላችሁ ስራ ስራ አድርጋችሁ። ግቡ #የስው ሀገር። ከባድ ነው። በጣም
#በተርፍ ፀልዩልኝ ፍፃሜየን።እዲያሳምርልኝ በስላም እድገባ
እወዳችሀለሁ አክብራችሀለው በጣም ንፍቅቅቅቅቅ ነው የምትሉኝ # መሄድ የለመደ መቀመጥ አይችልም ይባላል #እኔስ ታዳ እዴት ነው የምሆን #የእናንተ ፍቅር ሳቅ ጨዋታ #የሀይማኖት ፍቅር የስጣችሁኝ #በሀይማኖቴ እድፀና የርዳችሁኝን ሳስብ ይከብደኛል ማሮቼ። ሆኖም ግን።ምንግዜም።ከልቤ #ናችሁ በያላችሁበት #እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛላችሁ። እመብርሀን ትጠብቃችሁ። #እወዳችሀለሁ እህት ወንድሞቹ።
#ቻውውውውውውውውውውውውውው#ከ3 ቀናት በሃላ ሀገሬ እገባለሁ። ባይይይይይይይይይይይይይ ውድድድድ ነው ማርጋችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ላደርስኝ
እግዚአብሔር ፀሎቴን።ስማኝ !!!!!
እናንተንም እደኔ እዝህ ቀን ለመድርስ ያብቃችሁ ጠንክሩ በርቱ በሃይማኖት ፅኑ #
#በስምህ ታምኜአለሁ እዳትተወኝ
ለሚያሳድደኝ ጠላት ለሞት አትስጠኝ
#ፀጥታ የእኔ ጌታ ስላም።እርፍቴ
#ጉዞየን።አንተ አቅናልኝ ቅደም።ከፊቴ

••••••••••••••••••••••፨፨፨•••••••••

የሀዘኔ ደራሽ የጭንቀቴ

እመቤቴ ማርያም ቅደሚ ከፊቴ ••••••••••••፨•፨፨•••••••••
PhotoPhotoPhotoPhotoPhoto
27/03/2017
13 Photos - View album
Add a comment...

Post has attachment
Photo
Add a comment...

Post has attachment
#እህት ወንድሞቹ። የኔ ናፍቆቶች ። ስላም ሁኑልኝ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እሽ ከስአታት በሃላ እሄዳለሁ። ደስ እሚለው ነገር ቢኖር #ከእመቤቴ ጋር ነው። አብሬ የምሄደው። #በፀሎት። አግዙኝ ስላም እድገባ !!!!!!!!!!!!
Photo
Add a comment...

Post has attachment
Photo
Add a comment...

Post has attachment
እኔስ ማርያምን እወዳታለሁ!!!!!!!!!

#ክብር ለወላዲት አምላክ። ድንግል ማርያም።ይገባታል፨፨፨፨፨
PhotoPhotoPhotoPhotoPhoto
30/03/2017
10 Photos - View album
Add a comment...

Post has attachment
Photo
Add a comment...

Post has attachment
Photo
Add a comment...

Post has attachment
#እንኳን ለንፂሂተንፁሀን #ለቅድስተ ቅዱስን #እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታስቢያ በአል። አደርሳችሁ? ????
Photo

Post has attachment
#በአህዛብ ሀገር። ስምሽን ስንጠራ
ምልጃሽ ይደግፍን ድንግል ሆይ
#አደራ••••••••••••

Photo

Post has attachment

#አቂኝው መንገዴን መንገዴን
አቅኘው መንገዴን። መንገዴን
ሁኚ ክፊቴ። ከኃላየ
እናቴ ሁኝኝ መከታ ክብሬ እንዳልፍራ
ሁኚ ከጎኔ። አንች ነሽ ለኔ #አይን ብሌኔ •••••••••••••••••
ደስ ሲል እምሄደውም።በእለተ ቀኗ ነው።
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
Photo
Wait while more posts are being loaded