Profile

Cover photo
Nomonanoto Sidama
Attended Awassa Comboni Senor secondary School
1,038,377 views
AboutPostsPhotosYouTube

Stream

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
የአካባቢው ነዋሪዎችና ጉዳት የደረሰባቸው ባለሱቆች እንደገለጹት፣ ገበያው ከተመሠረተ ሦስት ዓመታት ሆኖታል፡፡ ቀኑ ሞቅ ያለ ገበያ የሚካሄድበት ከመሆኑ አንፃር፣ ከሌሎቹ ቀናት በተለየ ሁኔታ እያንዳንዱ ሱቅ በሸቀጣ ሸቀጦች ተሞልቷል፡፡ ነጋዴዎች ሙሉ ቀን ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
በሐዋሳ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ለግምት የሚያዳግት ንብረት መውደሙ ተጠቆመ
‹‹ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል››  የታቦር ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ‹‹አንድ ሕፃን ልጅ ብቻ ሕይወቱ አልፏል››  የሐዋሳ ከተማ ፖሊስ ምክንያቱ በውል ያልታወቀው የካቲት 14 ቀን 2007 ዓ.ም. ከምሽቱ 1፡30 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ከተማ ታቦር ክፍለ ከተማ ታራ ቀበሌ አዲስ ከተማ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ የተነሳው ከፍተኛ የእሳት ቃጠሎ፣ ለግምት የሚያዳግት ንብረት መውደሙን...
የአካባቢው ነዋሪዎችና ጉዳት የደረሰባቸው ባለሱቆች እንደገለጹት፣ ገበያው ከተመሠረተ ሦስት ዓመታት ሆኖታል፡፡ ቀኑ ሞቅ ያለ ገበያ የሚካሄድበት ከመሆኑ አንፃር፣ ከሌሎቹ ቀናት በተለየ ሁኔታ እያንዳንዱ ሱቅ በሸቀጣ ሸቀጦች ተሞልቷል፡፡ ነጋዴዎች ሙሉ ቀን ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
The first lot for Mojo – Hawassa Expressway project, which stretches for 93 kilometers, is awarded to a South Korean construction company, Keangnam Enterprises Limited, by Ethiopian Roads Authority (ERA). Workeneh, Gebehu, Ethiopia's Minister for Transport, explained the firm won the bid for the ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
በሁለት ክፍለ ከተሞቿ ሲትጋይ ያደረችው ሐዋሳ እና ጥያቄ ውስጥ የገባው የከተማ ኣስተዳደር የእሳት ኣደጋን ለመቆጣጠር ያለው ዝግጅትና ብቃት
ፎቶ ከ ተፈሪ ታደሰ በከተማ
ታሪክ ከፍተኛ በተባለው በዚህ የእሳት ኣደጋ
በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል፤ ኣላሙራ
ኣዲሱ ገበያ ሙሉ በሙሉ ወድሟል፤ በተመሳሳይ
ምሽት በቱላ ክፍለ ከተማም ሁለት ቤቶች በቃጠሎው ሙሉ በሙሉ መውደማቸው
ታውቋል፤ የከተማዋ
ኣስተዳደር መሰል የእሳት ኣደጋዎችን ለመቆጣጠር
ያለው ዝግጅትና ብቃት ጥያቄ ውስጥ ገብቷል፤ በሲዳማዋ
መዲና ሐዋሳ ከተማ በሁለት ክፍ...
ባልታወቀ ምክንያት በተከሰተውና ከሰዓታት በቆየው የእሳት ቃጠሎ አንድ የአንድ አመት ከስድስት ወር ህጻን ልጅ ህይወቱ ሲያልፍ በአንድ አዛውንት ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል የመንግስት ዜና ኣውታሮች የዘገቡ ቢሆንም ከተለያዩ ምንጭ የተገኙ መረጃዎች ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
ድንገት የእሳት ቃጠሎ ለደረሰበት ሰው መድረግ ያለበት የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ
•    የእሳት ቃጠሎ አደጋ የደረሰበትን ሰው በአፋጣኝ ከቃጠሎው ቦታ ማራቅ •    በጣም ያለቀዘቀዘ ወይንም በረዶ ያልሆነ ውሃን በተቃጠለው አካል ላይ ማደረግ ምክንያቱም በረዶ ቃጠሎ የደረሰበትን ቆዳችንን ስለሚጎዳ ነው። •    ማንኛውንም ልብስ ወይም ጌጣጌጥ አደጋው ከደረሰበት ሰው ላይ ማውለቅ፥ ነገር ግን ከቆዳ ጋር ተጣብቆ ያለ ማንኛውንም ነገር ለማንሳት መሞከር ለመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ ተገቢ አይደለ...
Worancha blog is a private media outlet. Its major objective is playing significant roles in minimizing the gap of information flow in the Sidama country. Accordingly, it has been gathering, organizing, analyzing and disseminating credible, accurate and balanced news and news genres.
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
በተለይ ሲዳማ ቡና የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ሊያ ሽብሩን በግብ ጠባቂነት፤ ፋስካ በቀለን በተከላካይነት፤ የካቲት መንግስቱን በኣማካይነት፤ መሳይ ተመስገን እና ወርቅነሽ መልሜሎን በኣጥቂነት በድምሩ ኣምስት ተጫዋቶችን ለብሔራዊ ቡድኑ በማስመረጥ ስድስት ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
የኢትዮጵያ ካንሰር ማህበር የህክምና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ሴት የካንሰር ታማሚዎች ድጋፍ የሚሰጥ ፕሮጀክት ጀመረ
 ምንጭ፦ ኤፍ.ቢ.ሲ የኢትዮጵያ ካንሰር ማህበር የህክምና ወጪያቸውን መሸፈን ለማይችሉ ሴት የካንሰር ታማሚዎች ድጋፍ የሚሰጥ ፕሮጀክት ጀመረ ። ማህበሩ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሀብታሙ በለጠ እንዳሉት ለታካሚዎቹ የሚሰጠው አገልግሎት የመኝታ፣ የምግብ፣ የትራንስፖርት፣ የመጸዳጃ እቃዎችና ለህሙማን አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎችን የሚሸፍን ነው ።     ማህበሩ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ለ132 ህመምተኞች አገልግሎት ሲሰጥ ...
ማህበሩ ካለፈው ዓመት ጀምሮ ለ132 ህመምተኞች አገልግሎት ሲሰጥ መቆየቱን የተናገሩት ሥራ አስኪያጁ በበሽታው ዙሪያ ለኅብረተሰቡ ግንዛቤ የማስጨበጥ ተግባር አከናውኗል ። የአለም ጤና ድርጅት የጤና ጥበቃ አማካሪ ዶክተር በዛብህ አስማማው በበኩላቸው ማህበሩ ...
1
Add a comment...
 
Human Rights Watch Condemns World Bank Actions in Ethiopia
On 23 February 2015, Human Rights Watch released a statement calling on the World Bank to address human rights issues that were raised by an internal investigation that the bank conducted on its actions in Ethiopia. The report found numerous links between i...
On 23 February 2015, Human Rights Watch released a statement calling on the World Bank to address human rights issues that were raised by an internal investigation that the bank conducted on its actions in Ethiopia. The report found numerous links between investment projects conducted by the ...
1
Add a comment...
 
ERA Awarded Mojo – Hawassa Expressway for Keangnam
The first lot for Mojo – Hawassa Expressway project, which stretches for 93 kilometers, is awarded to a South Korean construction company, Keangnam Enterprises Limited, by Ethiopian Roads Authority (ERA). Workeneh, Gebehu, Ethiopia’s Minister for Transport,...
The first lot for Mojo – Hawassa Expressway project, which stretches for 93 kilometers, is awarded to a South Korean construction company, Keangnam Enterprises Limited, by Ethiopian Roads Authority (ERA). Workeneh, Gebehu, Ethiopia's Minister for Transport, explained the firm won the bid for the ...
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
“ቡና ኃይለኛ የቆዳ ካንሰር ሊከላከል ይችላል”
ብሔራዊ የካንሰር ኢንስቲትዩት ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚለው ከሆነ ቡና ሜላኖማን የመከላከል ኃይል አለው፡፡ 447 ሺህ  357  ሰዎችን ያሳተፈውና በአማካይ ለ10 ዓመታት የዘለቀው ይህ ጥናት ቡና በብዛት የሚጠጡ ሰዎች ለበሽታው ያላቸው ተጋላጭነት አነስተኛ መሆኑን አመላክቷል። በመሆኑም በቀን አራት ስኒ ቡና ወይም ከዚያ በላይ የሚጠጡ ሰዎች ለሜላኖማ የመጋለጥ ዕድላቸው ቡና ከማይጠጡ ሰዎች በ20 በመቶ ያ...
Worancha blog is a private media outlet. Its major objective is playing significant roles in minimizing the gap of information flow in the Sidama country. Accordingly, it has been gathering, organizing, analyzing and disseminating credible, accurate and balanced news and news genres.
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
በሐዋሳ ከተማ በተለምዶ ኣዲሱ ገበያ በተከሰተው የእሳት ኣደጋ በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ
Post by Abu Sa'adayin Fathudiin . በሐዋሳ ከተማ በተለምዶ  ኣዲሱ ገበያ ተብሎም በምታወቀው ኣከባቢ በትናንትናው እለት የተነሳው ድንገተኛ እሳት በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ታውቋል። ከተለያዩ ማህበራዊ መረቦች ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፤  አዲሱ ገበያ እና በኣከባቢው የነበሩት የንግድና መኖሪያ ቤቶች በእሳት ቃጠሎ ወድመዋል። እስከ ኣሁን ድረስ የእሳት ኣደጋው መንስዔ ምንነት ካለመ...
Worancha blog is a private media outlet. Its major objective is playing significant roles in minimizing the gap of information flow in the Sidama country. Accordingly, it has been gathering, organizing, analyzing and disseminating credible, accurate and balanced news and news genres.
1
Add a comment...

Nomonanoto Sidama

Shared publicly  - 
 
ሁለቱ የሲዳማ የሴቶች እግር ኳስ ክለቦች 7 ተጫዋቶችን ለሉሲ ኣስመረጡ
በአሰልጣኝ በኃይሏ ዘለቀ  የሚመራው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን መጋቢት 23 ቀን 2007 ለመላው አፍሪካ ጨዋታዎች ማጣርያ ከካሜሩን አቻው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ 40 ተጫዋቾችን የመረጠ ሲሆን የሲዳማ ክለቦች የሆኑት ሲዳማ ቡና እና ሐዋሳ ከነማ በድምሩ ሰባት ተጨዋቾችን ኣስመርጠዋል፡፡ በተለይ ሲዳማ ቡና የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ሊያ ሽብሩን በግብ ጠባቂነት፤ ፋስካ በቀለን በተከላካይነት፤ የካቲት መንግ...
በተለይ ሲዳማ ቡና የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ሊያ ሽብሩን በግብ ጠባቂነት፤ ፋስካ በቀለን በተከላካይነት፤ የካቲት መንግስቱን በኣማካይነት፤ መሳይ ተመስገን እና ወርቅነሽ መልሜሎን በኣጥቂነት በድምሩ ኣምስት ተጫዋቶችን ለብሔራዊ ቡድኑ በማስመረጥ ስድስት ...
1
Add a comment...
People
Contact Information
Home
Email
Education
  • Awassa Comboni Senor secondary School
    1999
Basic Information
Gender
Male
Links
Contributor to