Profile cover photo
Profile photo
Adebabay A
2,343 followers
2,343 followers
About
Posts

Post has attachment
«የሃይማኖት መሪዎች፥ ምሁራን፥ የሀገር ሽማግሌዎች፥ መንግሥትም አንድ ላይ ተሰብስበን ብሔራዊ ዕርቅ መደረግ አለበት።» (ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል)
(ሪፖርታዥ በመልአከ ሰላም ቀሲስ ደጀኔ ሺፈራው) ብፁዕ አቡነ ፋኑኤል በአሁኑ ወቅት የዋሺንግተንን እና
የካሊፎርኒያን ሁለት አኅጉረ ስብከቶች በሊቀ ጳጳስነት እየመሩ ይገኛሉ። ከሁሉም ጋር ተስማምተው ስለሚያገለግሉ ምንም ድምፅ አይሰማም።  በትህትናቸውና በትእግሥታቸው ሁሉንም አሸንፈዋል። ለሐዋርያዊ አገልግሎት በተገኙበት አጥቢያ ሁሉ ይቀድሳሉ፥  ያስተምራሉ። ስብከታቸው ሁሉንም የሚማርክ ዘመኑን የዋጀ ነው። ...
Add a comment...

Post has attachment
አገራችን መስቀለኛ መንገድ ላይ ናት ማለት ምን ማለት ነው?
ሰሞኑን አንድ ወዳጄ ዘንድ ስልክ መታሁ። ኢትዮጵያ። ብዙ ጊዜ ስለ አገር ሁኔታ በስልክ ማውራት አልፈልግም። ወዳጄም እንደዚያው። በዚህ ስልክ ጥሪ ግን ወዳጄ በቀጥታ የገባው ወደዚሁ ጉዳይ ነው። «አገር ሊፈርስ ነው። በጣም ከባድ ጊዜ ነው። ሰዎቹ ነገሩ የገባቸው አይመስለኝም። ወይም አውቀው አገሪቱ ከጥፋት ላይ እንድትወድቅ እያደረጉ ነው» አለኝ። ብዙ ነገር ማለት አልፈለግኹም። «እግዚአብሔር ያውቅላታል እን...
Add a comment...

Post has attachment
ስለ ተሐድሶ ኑፋቄ ..... በወጣትነት ለቀሪ ዕድሜ ሁሉ የሚተርፍ የተሳሳተ ውሳኔ ስለሚወስኑ ሰዎች ....
ስለ ተሐድሶ ኑፋቄ ..... በወጣትነት ለቀሪ ዕድሜ ሁሉ የሚተርፍ የተሳሳተ ውሳኔ
ስለሚወስኑ ሰዎች .... -------------------------- ++ ተሐድሶ ውስጥ የሚገቡ ወጣት ልጆች መዘዙን አልተረዱም ገና፤ ++ የዕውቀትም የዕድሜም ውሱንነት ወደ ተሳሳተ መንገድ ያደርሳል፤ ++ ውሳኔህን መለስ ብለህ ተመልከት፤ ++ «እልህ ሃይማኖት ይሆናል» ነውና በእልህ የተሳሳተ መንገድ አትከተል፤ ------...
Add a comment...

Post has attachment
ከዚህ የሚበልጥ ምን ሃይማኖታዊ እና አገራዊ ተልዕኮ አለ?
ከዚህ የሚበልጥ ምን ሃይማኖታዊ እና አገራዊ ተልዕኮ አለ? ------------ እነዚህ ሕጻናት በዚሁ በአሜሪካን አገር ያደጉ እና ለዲቁና የበቁ 8 ሕጻናትና ልጆች ናቸው። እነዚህን ልጆች ያስተማሩና ለዚህ ክብር ያበቁ ካህናትና መምህራን በእጅጉ ሊመሰገኑ ይገባቸዋል። ቢያንስ እንዲህ ደስታችንን በመግለጽ ለአገልግሎታቸው ያለንን ክብር እናስታውቃቸው እንጂ ዋጋን የሚከፍል፣ የሰውን ዋጋ የማያስቀር አምላክ በበረ...
Add a comment...

Post has attachment
እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ በዓል አደረሳችሁ፣
አደረሰን።
እነሆ ይሄንን ጽሑፍ እንድታነብቡ ልጋብዛችሁ።
-----------------------------
«ክርስቲያኖች ከገቡበት ገብቶ ከዋሉበት እንዳያድሩ፣ ካደሩበት እንዳይውሉ ለማድረግ ሊያሳድዳቸው ወደ ደማስቆ የተጓዘው ሳውል በተአምር - በመብረቅ ብልጭታ - የትዕቢት ልቡ ተሰብሮ፣ ዓይኑ በተአምራት ታውሮ ወደ ደማስቆ እንዲሄድ በጌታ በታዘዘ ጊዜ ሄዶ ያረፈበት ቦታ ልዩ ስሟ «ርትእት» ወይም በአማርኛ «ቀጥተኛ» የሚባል መንገድ ነው። እንግሊዝኛው «the street called Straight» ይለዋል።» (ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ ከታች ርዕሱን ይጫኑ)
Add a comment...

Post has attachment
ሳውል-ቅዱስ ጳውሎስ፤ ከደማስቆ በር እስከ ቀጥተኛይቱ መንገድ
ጠቅለል ያለ መግቢያ ስለ ሳውል …. (ዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) ቅዱስ ጳውሎስ የቀደመ ስሙ ሳውል ነው። አይሁዳዊ ነው። የተማረና ሊቅ፤ ለይሁዲነቱ እና ለእምነቱ
ታላቅ ቅንዓት ያለው ሰው ነበር። በመምህሩ በገማልያል እግር ስር ተቀምጦ የተማረ ምጡቅ ሊቅ። ከቅንዓቱ የተነሣ ክርስቲያኖችን
ለማሳደድ የሚተጋ ሰው። ትውልደ ነገዱ ከዕብራውያን ዘር ከብንያም ነገድ የተገኘ ሲሆን ሀገረ ሙላዱ (የተወለደበት) በንግዷ
ታዋ...
Add a comment...

Post has attachment

Post has attachment
ሦስቱ የቤታችን «አርዕስተ ኃጣውዕ»፡- ሙስና፣ ዘረኝነት (መለካዊነት) እና የተሐድሶ ቅሰጣ
- አንዱ ከአንዱ ጋር ይመጋገባል፣ - አንዱ ለሌላው ማደግ እና መጎልበት ምቹ ሁኔታን ፈጥሮለታል፣ - ቤተ ክርስቲያናችን በነዚህ ሦስት ጦሮች ተሰቅዛለች፣ አጠቃሎ በዚህ ዘመን ያሉት መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ዓይን ያወጣ ዝርፊያና ጉቦ (ሙስና)፣ በወንዘኝነት
ላይ የተመሠረተ ጥቁር ዘረኝነት እና እርሱ የወለደው መለካዊት እንዲሁም የተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረተ እምነት ለመበረዝ እየተስፋፋ
ያ...
Add a comment...

Post has attachment
3 ነጥቦች ስለ ማርያም መግደላዊት፣ ጴጥሮስ እና ዮሐንስ
፩ . « ጌታን ከመቃብር ወስደውታል » ( ማርያም መግደላዊት ) መግደላዊት ማርያም የትንሣኤው ምስክር የሆነች ሴት ናት። ያውም ከሁሉ በፊት። ወንጌላዊው ዮሐንስ ከጻፈልን ወንጌል ላይ እንደምናነበው መግደላዊት ማርያም መቃብሩ ባዶ ሆኖ ባየች ጊዜ በቅድሚያ ያሰበችው « ሙስና - መቃብር » ን (ማለትም በመቃብር መበስበስን) አጥፍቶ ተነሣ የሚለውን ሳይሆን አይሁድ አስቀድመው የተናገሩትን ሐሰት ነበር። አይሁድ...
Add a comment...

Post has attachment
Did Menelik ever claim to be "Caucasian?" As argued by Dr. Tsegaye Ararsa?
(By Fikru Gebrekidan (PhD) / November 30, 2016):-  In
reading Dr. Tedla's most recent reflection on Oromo politics posted on Ethiomedia , I was led by one of his reference notes to a debate he had with Dr.Tsegaye Ararsa in May this year. The debate was over...
Add a comment...
Wait while more posts are being loaded