Profile

Cover photo
Zerabruk Gebrehiwet
34,577 views
AboutPostsPhotosYouTube

Stream

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
+++
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ረዳኤ ምንዱባን - ለተቸገሩት ረዳት !
+++
 ·  Translate
ze Abune Zerabruk
ረዳኤ ምንዱባን - ለተቸገሩት ረዳት !
1
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
አንተኑ ሚካኤል መና ዘአውረድከ : ወአንተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ ! 

ሚካኤል ሆይ ለእስራኤል መና ያወረድከ አንተ ነህን?
+++
 ·  Translate
ze Abune Zerabruk
አንተኑ ሚካኤል መና ዘአውረድከ : ወአንተኑ ለእስራኤል መና ዘአውረድከ !
1
Hailay Mehari's profile phototrhas tsegay's profile photonina lakew Jjxjacos's profile photo
3 comments
 
amen enkoan abro aderesen 
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 

ጥቅምት 4 - ቅዱሳን ነገሥታቱ አብርሃ ወአጽብሐ ዐረፉ:: 

በዚህች ቀን የኢትዮጵያ ባለውለታዎች፤ ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ እንድትሆን ትልቁን ድርሻ ያበረከቱ አብርሃና አፅብሃ የእረፍት ቀናቸው ነው፤
አባታቸው ታዜር እናታቸው ደግሞ ሶፊያ ይባላሉ::እነዚህ ሁለት ጻድቃን ነገስታት ወንድማማች ሲሆኑ የክርስትና እምነትን በኢትዮጽያ ያበሩ አማናዊ ጥምቀትንና ቁርባን ያስጀመሩ ከመሆናቸው ባሻገር ከ 154 በላይ አብያተክርቲያናት አንጸዋል::
እነዚህ ቅዱሳን ንግሥናን ከክህነትና ከቅድስና ጋር አስተባብረው የያዙ ናቸው:: እንደ ነገስታት ህዝቡን በቀናነት ያስተዳድራሉ እንደ ካህን ደግሞ ቀድሰው ያቆርባሉ:: በአባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ወንጌልን በሚያስተምሩበት ወቅት የነበሩ ነገሥታት ናቸው::የመጀመሪያዎቹ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ነገሥታት ሲሆኑ በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን በመስራት ለክርስትና መስፋፋት አስተዋጾ ያደረጉ ነበሩ::


እነዚህ ሁለት ጻድቃን ቅዱሳን ነገስታት ከ 154 በላይ አብያተክርቲያናት አንጸዋል፤ 

ከነዚህም በጣም ታዋቂዎቹ 

* በተለይ ዋንኞቹ ትግራይ ውስጥ -- ገልአርታ ቀመር አርብአቱ እንስሳ፤
* ጋሞ ጎፋ -- ብርብር ማርያም፤
* ጎጃም -- መርጡለማርያምና ዲማ ጊዮርጊስ፤ 
* የብሐ ጊዮርጊስ -- ከፋ፤
* የዋሻ ሚካኤል -- ሰላሌ፤
* የጀንባ ሚካኤል -- ሰማዳ፤ 
እንዲሁም 
* በአዲስ አበባ -- የካ ሚካኤልንና የረር በዓታ ተጠቃሽ ናቸው። 

ከሁሉም በላይ ዓለም ዛሬም ድረስ የሚገረምባቸውን የአክሱም ሀውልቶች ያቆሙ ናቸው፤ 33 ሜትር ተኩል ድንጋይን ከየት አመጡት?! እንዴትስ ቀረጹት?! እንዴትስ ብለው አቆሙት?! ይህ የእግዚያብሔር ተአምር ነው እንጂ፤ እኛስ እጹብ ግሩም ብቻ ብለን እናልፋለን። በኢትዮጵያ ከነገሱ ከጥንት ነገስታት እንደ አብርሃና አጽብሃ በርካታ ታሪክን አኑሮልን ያለፈ ንጉስ የለም ብንል አልተሳሳትንም የሁሉም ቅዱሳን ነገስታት መሰረትና ምክንያት ናቸውና:: እነዚህ ቅዱሳን የኢትዮጵያን ድንበር አስፍተው ክርስትናን አጽንተው ያስረከቡን ዋኖቻችን ናቸው::

እንዲህ ባለ ቅድስና ሲኖሩ አጽብሐ ጥቅምት 4, 353 ዓ.ም በ 52 ዓመቱ አረፈ:: አብርሃ ደግሞ ጥቅምት 4, 366 ዓ.ም በ 62 ዓመቱ አረፈ::ሁለቱም በአብርሃ ወአጽብሐ ገዳም ተቀበሩ::

ኢትዮጰያ ውስጥ በስማቸው ሰባት ቤተክርስቲያን እንዳላቸው ሊቀ ብርሃናት መርቆሪዎስ አረጋ የቅዱሳን ታሪክ በሚለው መጽሀፋቸው ጠቅሰውታል፤ ጥቅምት 4 ቀን በተለይ በሰሜኑ ኢትዮጵያ በደማቁ ተከብረው ይውላሉ። 

ጸሎታቸው: በረከታቸውና አማላጅነታቸው ይደርብን::
የጻድቅ መታሰቢያ ለዘለዓለም ይኖራል::

መዝ 111/112/ :7 "ከጥንት ጀምሮ ያገለገሉህን ቅዱሳንህን እናስባቸው ዘንድ የአንድ ልጅህ ትዕዛዝ ይህ ነው":: ቅዱስ ባስልዮስ::
+++

LIKE >>> www.facebook.com/pages/ኑ-የእግዚአብሔርን-ቤተ-መቅደስ-እንስራ-መነህ-220/224732790992571?ref=hl
 ·  Translate
1
abrha abrha's profile photo
 
ቃለ ሂወት ያሰማልን
 ·  Translate
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
1
1
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
+++
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ተወከፍ ጸሎተነ ውስጥ ኑሃ ሰማይ : ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት ! 
+++
 ·  Translate
ze Abune Zerabruk
ተወከፍ ጸሎተነ ውስጥ ኑሃ ሰማይ : ወስእለተነ ከመ መዓዛ ሠናይ ሊቀ መላእክት !
1
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
+++
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
ሰፊሖ ክነፊሁ ይጼልል ዲቤነ - ክንፎቹን ዘርግቶ ጥላ ይሁነን!
+++
 ·  Translate
ze Abune Zerabruk
ሰፊሖ ክነፊሁ ይጼልል ዲቤነ - ክንፎቹን ዘርግቶ ጥላ ይሁነን!
1
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
እግዚኡ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል: እምኩሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበሩ!
 ·  Translate
ze Abune Zerabruk
እግዚኡ ረሰዮ ለውእቱ ሚካኤል: እምኩሎሙ መላእክት መላእክት ይትለዓል መንበር !
1
Kabi Wolu's profile photo
 
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
 ·  Translate
Add a comment...

Zerabruk Gebrehiwet

Shared publicly  - 
 
ስዕላተ ቅዱሳት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን
በዲ/ን ዳንኤል ክብረት
 ·  Translate
3
2
Add a comment...
Basic Information
Gender
Male