Profile cover photo
Profile photo
Aba Selama
295 followers
295 followers
About
Posts

Post has attachment

Post has attachment
ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም ለጳጳሳቱ ይናገራል
Read in PDF ለጰጳሳት የተላከ ደብዳቤ ክፍል አንድ / ከቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገ / ማርያም / ከፍ ያለ አክብሮት ለብጽዕናችሁ አቀርባለሁ፡፡ ወደዚህ ከፍ ያለ ጥሪ ስትመጡ ብዙ የህይወት ተጋደሎ አድርጋችሁ፣ በጠበበው ደጅ በትዕግስት ተራምዳችሁ ነውና መደመጥ ይገባችኋል፡፡ የደብዳቤዬ ዓላማ የእናንተ እረኝነት በትውልዱ ውስጥ ትርጉም ያለው ሆኖ እንዲቀጥል ያለኝኝ የልጅነት ናፍቆቴን ለማሳየት ነው፡፡ እናን...
Add a comment...

Post has attachment
ራያ ቢራ፥ ኢሳይያስ ስለ እናንተ በእውነት ትንቢት ተናገረ
Read in PDF D/n Mulugeta Weldegebrial September 5, 2017 Europe የጽሑፉ ዓላማ፥ ይህ ጽሑፍ በምንም ዓይነት መልኩ የራያ ቢራ ፋብሪካ ማስታወቂያ በ / ለመደገፍ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ አይደለም። የጽሑፉ ዓላማ “ በክርስትና ” እምነት ተከታዮች ህይወት ላይ የነገሰና የሰለጠነ ልቅ የሆነ፣ ሃይ ባይ ያጣ የግብዝነት ህይወትን ለማራገፍ ታስቦ የተዘጋጀ ጽሑፍ ነው። የጽሑፉ ውስኑ...
Add a comment...

Post has attachment
በአዲስ ዓመት አዲስ ማንነት
Read in PDF “በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና፥
መቀደዱም የባሰ ይሆናል። በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም፤ ቢደረግ ግን፥ አቁማዳው ይፈነዳል፥ የወይን ጠጁም
ይፈሳል አቁማዳውም ይጠፋል፤ ነገር ግን አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ያኖረዋል፥ ሁለቱም ይጠባበቃሉ።” (ማቴዎስ 9፡16-17) ስንጀምር አዲስ ያልነውን ዓመት የጊዜ ዑደቱን ሲጨር...
Add a comment...

Post has attachment
በማኅበረ ቅዱሳን አማካይነት በወንጌል ላይ የተከፈተው ፀረ ወንጌል ዘመቻ
Read in PDF የተሐድሶ እንቅስቃሴ
ከጫፍ የደረሰ ይመስላል ጸረ ወንጌል ቡድኖች የወንጌል እውነት የተላለፈባቸውን መጻሕፍትና የመዝሙር ሲዲዎች ማቃጠል ይዘዋል
ከዚህ ቀደም በሻሸመኔ አሁን ሰሞኑን ደግሞ በድሬዳዋ ይህን አስመልክቶ ኤልጃይስ የተባለ ወንድም በፌስ ቡክ የለጠፈውን ጽሁፍ
እናስነብባችሁ፡፡ ይድረስ፤ ለተወደድከው ወንድማችን ዳንኤል ክብረት Daniel Kibret Daniel Kibret Blog Da...
Add a comment...

Post has attachment
ኢትዮጵያ፥ እግዚአብሔር በደህና ጊዜ የሸጣት አገር
Read in PDF “የሃይማኖት አገር!” የሚለው አባባል ኢትዮጵያ ውስጥ ጊዜው ያለፈበትና የተበላ ተረት ሆኖዋል። አጥር ተሳልሞ የሚመለስ፣
ዕሮብና ዓርብ ራሱን ጥሉላት ከሆኑ የምግብ ዓይነቶች ከልክሎ ሲያበቃ ምላሱ የሰው አጥንት ስታደቅ ጸሐይ የምትጠልቅበት፣ ዛሬ ቅድስት
አርሴማ ናት ነገ አቡነ ሐራ ነው እያለ ሲኖዶስ የማያውቃቸውን ስሞች እየጠራና ቀናት እየቆጠረ አብያተ ክርስቲያናትን የሚያሳድድ፤
መቼ ይሄ...
Add a comment...

Post has attachment
የተሳሳተው ማን ነው? ብፁዕ አቡነ በርናባስ ወይስ የማህበረ ቅዱሳን ጆቢራዎች?
Read in PDF በቅርቡ ታላቁ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ በርናባስ በአሜሪካ በታላቁ ካቴድራል በድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ በዕለተ ሰንበት የወንጌል ትምህርት በሚያስተምሩበት ሰዓት ብዙ ሊቃውንትና ካህናት እንዲሁም ምእመናን በተገኙበት እጅግ ደስ በሚልና ልብን በሚማርክ አቀራረብ ነገረ ድኅነትን /soteriology/ መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት አድርገውና ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮውን ጠንቅቀው ለሕዝበ ክር...
Add a comment...

Post has attachment
“እስመ አቡየ ወእምየ ገደፉኒ ወእግዚአብሔር ተወክፈኒ” (መዝ. 26፥10)
Read in PDF ይህን መሪ ቃል መጥቀስ የተፈለገበት ምክንያት አለው፡፡ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የፓትርያርኩ ልዩ ሀገረ ስብከት
እየተባለ ቢጠራም እየተፈፀመበት ያለው ግፍ ሰሚና ተመልካች በማጣቱ፣ በችግሩ ሰለባዎች አንጻር ለቆመ ሰው ችግሩን ይህ መሪ ጥቅስ
ሃይለ ቃል በመጠኑም ቢሆን ይገልፀዋል ተብሎ በመታሰቡ ነው፡፡ ይኸውም ንጉስ ዳዊት እንዳለውና የቤተክርስቲያን ሊቃውንት እንደሚተርኩት
አንደምታ ዳ...
Add a comment...

Post has attachment
«ውግዘቱን እንቃወማለን!!!»
  Read in PDF «የተወገዘ ሲኖዶስ ማውገዝ አይችልም!!» ከሃያ ዓመታት በፊት ለሁለት የተከፈለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሲኖዶስ የመከፈሉ ዋነኛው ምክንያት የቀነኖ ጥሰት እንደ ነበር ሁላችን የምናውቀው የአደባባይ ምሥጢር ነው ።  በቤተክርስቲያኒቱ ጥብቅ ቀኖና መሰረት አንድ ፓትርያርክ በህይወት እያለ ሌላ ፓትርያርክ መሾም ፍጹም የተወገዘና በእግዚአብሔር ፊት እርም የሆነ ግብር እ...
Add a comment...

Post has attachment
በተሐድሶ እንቅስቃሴ ተጽዕኖ የተቀየሰው አዲሱ የማኅበረ ቅዱሳን መንገድ
Read in PDF ማኅበረ ቅዱሳን ከተፈጠረ ወዲህ
በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብዙ ነገሮች የወንጌል መሠረታቸውን ለቅቀው ወደ ተረት ፈቀቅ ማለታቸውን ስንታዘብ ከሃያ
በላይ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህንንም በዋና ልሳኖቹ ሐመርና ስምዓ ጽድቅ ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በእነዚህ ዓመታት ያሉት አብዛኞቹ የቤተ
ክርስቲያኒቱ አባላት በዚህ ቅኝት ውስጥ የገቡ መሆናቸውን ማስተዋሉ ቀላል ነው፡፡ ከዚህ ቀደም ይታ...
Add a comment...
Wait while more posts are being loaded