Profile cover photo
Profile photo
Getaneh Kassie
368 followers -
የሠራዊት ጌታ፡እግዚአብሔር፡ዘርን፡ ባያስቀርልን፡ኖሮ፤እንደ፡ ሰዶም፡በሆንን፡እንደ፡ ገሞራም፡በመሰልን፡ነበር።
የሠራዊት ጌታ፡እግዚአብሔር፡ዘርን፡ ባያስቀርልን፡ኖሮ፤እንደ፡ ሰዶም፡በሆንን፡እንደ፡ ገሞራም፡በመሰልን፡ነበር።

368 followers
About
Posts

Post has attachment
ልጆች ልከን ነበር
ልጆች ልከን ነበር ከተማ እንዲማሩ፣ ጨለማው ኑሮአችን በእውቀት እንዲያበሩ። እነሱ እቴ ምርጦች ከሰው የተለዩ¡ እንኳን ቀለም ዘልቀው እውቀት ሊገበዩ፤  ያጵሎስ የጳውሎስ ብለው ሲለያዩ፣  የእምነት ቃላቸውን በክህደት ለውጠው፣ በብልጭልጭ ነገር በደስታ ተውጠው፣ በትምክህት በኩራት እንደተወጠሩ፣ የከፈቱትን በር ሳይዘጉት አደሩ፤ በሄዱበት መንገድ ሳይመጡበት ቀሩ። አሁን ግን ነቅተናል ዘይደናል መላ፣ ማን ቁማር...
Add a comment...

Post has attachment
ሲዋንን ያለፈ
ልክ እንደ አባ ኮስትር እንደ
በላይ ሁላ፣ ካሰበበት ሳይደርስ ትጥቁ የማይላላ፣ ያበቅላል ወንድ ልጅ ዱር ቤቴ
ዳንግላ። አንዱ በሃይማኖት ሌላው በሰፈሩ፣ አንገቱን ሊያስደፉት  ሲለፉ ሲጥሩ፣ ገድለው ሊያዳፍኑት ጉድጓድ ሲቆፍሩ፤ ጀግና የጀግና ዘር መሆኑን ሳያውቁ፣ በቆፈሩት ጉጓድ እየገቡ አለቁ። የጎጃም እናቱ አትውለጅ ምከኝ፣ እንደ በላይ ጀግና ከንቱ ላታገኝ። የሚል ጎጅ ምክር አልመክርሽም
እኔ፣ በፍቅሩ ሰው...
ሲዋንን ያለፈ
ሲዋንን ያለፈ
getanehkassie.blogspot.com
Add a comment...

Post has attachment
ሽርሙጥና
ሽርሙጥና ይቅር ያለው ማነው ደፍሮ? ብቻውን ይከርማል ጉዱ ነው ዘንድሮ። ሽፍታ በሚገዛት አንኳን በዚች ምድር፣ ጡንቻ በምትመግብ ጭንቅላት ፆም ሲያድር፣ ለጊዜው ባለ አባት ክብሩን የገበረ፣ በዓለመ መላእክት ሸርሙጣ ነበረ። ተፈጥሮም እንደ ሰው ትሸረሙጣለች፣ ለጠንካራ ክንዶች ምስጢር ትገልጣለች፤ ለሃይለኞች ብቻ ክብሯን ትሰጣለች። ፍትሕ አይገባውም እግዜሩም ያዳላል፣ ከሌለው  ላይ ወስዶ ላለው ይጨምራል። ኪሱ...
Add a comment...

Post has attachment
Add a comment...

Post has attachment

Post has attachment
ሐዋርያት
ኑሮን ለማሸነፍ ቤተሰብ ሊመሩ ከላይ ታች ብለው ሲለፉ ሲጥሩ በየሥራ መስኩ ከተሰማሩበት መርጦ ቢጠራቸው ጌታ ለአገልግሎት ቤትና ንብረቴን ወገኔንም ሳይሉ ሁሉን ንቀው ትተው አምነው ተከተሉ በዋለበት ውለው ባደረበት ሲያድሩ ድንቅ ተዓምራቱን ማዳኑን   እያዩ፣ በሃይማኖት ጸንተው በእምነት ጠነከሩ ምድራዊውን ትተው ለሰማዩ ኖሩ ጣዕም ያጣውን ዓለም በቃሉ ለወጡ እነሱ ጨው ሆነው ሁሉን አጣፈጡ ምንጭ፦ሐመር ዘኦርቶ...
Add a comment...

Post has attachment
እርቅ ለምኔ
አባቴን በክላሽ እናቴን በርግጫ፣ ወንድሜን በሽጉጥ እህቴን በጡጫ፣ ሲወቃ እያየሁት ከደጃፌ ጥሎ የበቀል አውድማ፣ በሬየን ቅርጫ አርጎ ሚስቴንም ውሽማ፤ በእናቴ የወጣሁ ሴት መሆኔን አውቆ፣ በወገኖቼ ደም እጁ ተጨማልቆ፤ ህልሙ ሲሞላለት የቅዠቱ ገንቦ፣ ታረቀኝ ይለኛል ዓይኑን በጨው አጥቦ፤ ክንዴን ሳልንተራስ ሳይዝግ ምኒሽሬ፣ መቃብር ሳልወርድ እጅ እግሬን ታስሬ፤ ደመላሽነቴ ሳይታወቅ በዓለም፣ እርቀ ሰላም ብሎ...
Add a comment...

Post has attachment
ዝ ጎራ
ረዥም የአማርኛ ጽሑፍ ስታዩ የሚያስነጥሳችሁ ወይም ነስር የሚያስቸግራችሁ ወገኖች ይህንን ጽሑፍ ያለማንበብ ብቻ  ሳይሆን ያለማየት መብታችሁ የተጠበቀ ነው። በእኔ የህይወት ሚዛን ላይ ግን
“after many years of struggle now I am your
qualified doctor” ብሎ በፖሰቱበት ምሽት ባላገሩ ቢራ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ በደሌ ከዋሊያ እየቀላቀሉ ሲገለብጡ አምሽቶ፤ እንደ እንክርዳድ ጠላ
አ...
Add a comment...

Post has attachment
ታላቅ የምስራች
ታላቅ  የምስራች ለደስታዬ ተካፋዮች በሙሉ እነሆ ያኔ ገና  በልጅነት እድሜ በግ እና ፍየሎችን እየጠበቅሁ ያኸለምሁት ህልሜ  እውን መሆኑን 
ምክንያት በማድረግ ከዛሬ ጀምሮ ብሸከም የማልችለውን  ማዕረግ
ከፊት በማስቀደም ዶ/ር  ጌታነህ ካሴ ተብዬ እንድጠራ የተፈቀደልኝ
መሆኑን ስገልጽላችሁ በታላቅ ደስታ  ነው። ዘወትር  ከጎኔ ሁናችሁ አይዞህ እያላችሁ ለዚህ ታላቅ ክብር እንድበቃ ላደረጋችሁኝ
ወንድሞቼና እ...
Add a comment...

Post has attachment
**
ሂትለር ቢያንገራግር ጎልያድ ቢዝትም፣ አልመን ባንመታ ተኩሰን ብንስትም፣ ወንጭፍ ሳይበጠስ እጃችን አንሰጥም። ከማር ሸክም ሲበልጥ የቴንሽን ሚዛኑ፣ “ደሞዝ ተጨምሯል”ብላችሁ ተጽናኑ።
Add a comment...
Wait while more posts are being loaded