Profile cover photo
Profile photo
Tewderos Meysaw
452 followers
452 followers
About
Posts

Post has attachment
በኢትዮጵያ ለአገዛዙ ቁልፍ በሆኑ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ልዩ ጥበቃ እየተደረገ ነው (ኢሳት ዜና–ጥቅምት 10/2010) በኢትዮጵያ ባለው የፖለቲካ አለመረጋጋት ምክንያት ለአገዛዙ ቁልፍ በሆኑ የመንግስት ተቋማት ውስጥ ልዩ ጥበቃ እየተደረገ መሆኑን የኢሳት ምንጮች ገለጹ። ልዩ ጥበቃው ከአገዛዙ ባፈነገጡ ባለስልጣናት መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድ ይችላል በሚል ስጋት ነው ተብሏል። በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ…
Add a comment...

Post has attachment
የትግራይ መገንጠል ጥቅሙ ብዙ ነው ሕወሓት የትግራይን ሕዝብ ስለመገንጠል ማወያየቱ መልካም ይመስለኛል፡፡ ትግራይ ከኢትዮጵያ ብትገነጠል ጥቅሙ ለሁሉም ነው፡፡ ዋነኛው ኢትዮጵያ ላይ ያንዣበበው የእርስ በእርስ ጦርነት ዋነኛ ተጠቂ ከመሆን ይተርፋሉ፤ ለቀሪው የኢትዮጵያ ክፍል ደግሞ ታላቅ እፎይታን ይሰጣል፡፡ ዛሬ ትግራይ ብትገነጠል ስፓኞች ካታሎኒያን እንደሚማጸኑት አብረን እንኑር ብሎ የሚማጸን አካል…
Add a comment...

Post has attachment
አንበርብር ማን ነው? (ምንጭ፡ያሬድ ጥበቡ የኢህዴን መስራች)። ጊዜው በ1973 ዓ.ም. ነው። ኢህአፓ በከተማ የትጥቅ ትግል ተሸንፎ ከወጣ በኋላ ጫካ ገብቶ የትጥቅ ትግሉን ለመቀጠል ኢህአሰ [የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ሰራዊት] በሚል ስያሜ የመሰረተውን ወታደራዊ ክንፍ ይዞ ትግራይ አሲምባ እንደከተመ በጫካ ትግሉ ብዙም ሳይገፋ ድርጅቱ በውስጥ ክፍፍል መታመስ ጀመረ። ድርጅቱ የተተራመሰው አፈ ጮሌ…
Add a comment...

Post has attachment
መረጃ …..!!! ልዑል አለሜ ጥቅምት 9/2010 ህወሃት በቀጥታ ወደ ዉሃነት ተቀይሯል….. ያዉም እንደወራጅ ዉሃ እየተንዠቀዠቀ ነዉ። ከአባይ ወንዝ ቀድመዉ እየወረዱ ነዉ ዉሃአያኑ… ግብጽ ኡጋንዳን እሩቅ ምስርቅ ሳይቀር ፍርጠጣዉ ተጧጡፏል.. የዉጭ ጉዳይ በስካይፒ ባደረገዉ ስብሰባ ላይ ልምምጥ ዉስጥ እስከመግባት የተጠመደ ሲሆን በፌደራል መንግስት ደረጃ ችግሮችን ለመፍታት ከመጣር ይልቅ በየተቋማት…
መረጃ …..!!! ፍልሚያዉ ቀጥሏል ትግሉ በየ አቅጣጫዉ ተፋፍሟል.. – ልዑል አለሜ ጥቅምት 9/2010 ህወሃት በቀጥታ ወደ ዉሃነት ተቀይሯል….. ያዉም እንደወራጅ ዉሃ እየተንዠቀዠቀ ነዉ። ከአባይ ወንዝ ቀድመዉ እየወረዱ ነዉ ዉሃአያኑ… ግብጽ ኡጋንዳን እሩቅ ምስርቅ ሳይቀር ፍርጠጣዉ ተጧጡፏል.. የዉጭ ጉዳይ በስካይፒ ባደረገዉ ስብሰባ ላይ ልምምጥ ዉስጥ እስከመግባት የተጠመደ ሲሆን በፌደራል መንግስት ደረጃ ችግሮችን ለመፍታት ከመጣር ይልቅ በየተቋማት የሚደረገዉ ዲስኩር ብዙም ዉጤት እንደማይኖረዉ ተሳታፊዎች ያስቀመጡ ሲሆን በግልጽ አሁን ባለዉ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ዝቅጠት ምክንያት እና በስረአቱ ላይ ያላቸዉ እምነት በመመናመኑ ምክንያት ወደ ሓገር ቤት እንደማይመለሱ ተናግረዋ። በሐገር ዉስጥ የሚኖሩ ይከዳሉ የተባሉ ምስጥር አዘል ባለስልናት በወታደራዊ ደህንነቱ ሲል ለባሽ ልዩ ሐይሎች ጥበቃ ላይ ናቸዉ። መሓከላዊ መንግስት ተብዮዉ የሐይል ሚዛን መንጋደድ ለማስተካከል የጦር ሐይል በማሰባጠር ተጠምዷል። ዛሬ ስማቸዉን መጥቀስ ባልተፈለገ ቦታዎች ላይ በዉሃአዊያኑና በነጻነት ቀንዲሎች መካከል ጦርነት ተቀስቅሷል የ24ተኛ ክ/ጦር ሜካናዝድ ብረት ለበስ እና እግረኞች ወደ ፍልሚዉ እየሄዱ ቢሆንም የመከላከል ብቃታቸ ፈተና ላይ እንደወደቀ መረጃዉን ያቀበሉን ከፍተኛ አመራር ጠቁመዋል። ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !

meyesaw.com
Add a comment...

Post has attachment
ጎንደር ላይ የወያኔ ጀቶች እያንዣበቡ ነው! አዲስ ህዝባዊ አመፅ ይነሳል እየተባለ ነው! ብዛት ያለው ሰራዊት ተሰማርቷል! ጥቅምት 8 2010 የወያኔ ጀቶች ጎንደር ላይ ህዝብ ለማሸበር ዝቅ ብለው እየበረሩ ነው። በረራው በሌሊት ነበር። መነሻቸውን ከባህርዳር ያድርጉ ከመቀሌ ለጊዜው ባይለይም በተደጋጋሚ የሚያደርጉት በረራ በህዝቡ ላይ የስነ ልቦና ጫና ለመፍጠርና ፍርሃት ለማንገስ ቢሆንም ለነፃነት የቆረጠው…
Add a comment...

Post has attachment
ቅዱስ ፓርያርኩ በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን ሊለቁ ይችላሉ ተባለ ★★★ [ # ዋዜማ_ራዲዮ ] . የዋዜማ ሬድዮ ከውስጥ የመረጃ ምንጮቼ አገኘሁት ያለውን የፓትሪያርክ አባ ማትያስን የስልጣን መልቀቅ ጥያቄ በሚከተለው መልኩ ዘግቦታል ። የኦርቶዶክስ ቤተ-ክህነት ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ስልጣናቸውን ለመልቀቅ እየተማከሩ ነው ። #ዋዜማ_ራዲዮ ~ ብዙ ውጣ ውረዶችና ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት። የሚፈታተናት…
Add a comment...

Post has attachment
በሐፍረታቸው የሚኮሩ ብአዴኖች! የላይ ጋይንት ወረዳ ብአዴኖች ሊያፍሩበት የሚገባቸውን ገመና በአደባባይ ሲመጻደቁበት አየሁ፤ አፈ ቀላጤያቸው እንዳለው ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ ነው ነገሩ፡፡ በዚህ መልኩ ስንት ዐማሮች በየቦታው እንደጠፉ እግዜር ይወቀው፡፡ መሠለ ጌታሁን የተባለ ጉብል የሃምሳ አለቃ ፍቅሬ አሉላን ልጅ ለማግባት ቀን ቆርጦ ድግስ እየተደገሰ ነበር፤ የሰርጉ ዕለት ጥር 7 ቀን 2009 ዓም…
Add a comment...

Post has attachment
ጥብቅ ሰበር መረጃ! ጭንቅ ውስጥ የገባው ህወሃት ብአዴንን እያባበለ መሆኑ ታወቀ! ወልቃይትን ቢሆን እንመልሳለን እያሉ ነው! ህዝባችን በምንም መደለያ እንዳይዘናጋ አደራ ተላልፏል! ጥቅምት 8 2010 ብአዴንን ከኦህዴድ ለመነጠል በሚስጥር ስብሰባ ይዘዋል። መቀሌ ላይ ስብሰባ የሰነበተው ወያኔ በአንጃ በመከፋፈሉ መስማማት አልቻሉም። በአድዋ የበላይነት ላይ ያለው ቅሬታ አድጎ ተፎካካሪ አንጃ ፈጥሯል።…
Add a comment...

Post has attachment
(የአርበኞች ግንቦት 7 ድምፅ ሬዲዮ) ***************************** ባህርዳር የሚገኘው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት በሰው ብዛትና በስልክ ጥሪዎች ተጨናንቋል! ****************************** ዛሬ ጥቅምት 08/2010 ከወትሮው ለየት ባለ መልኩ አባይ ማዶ የሚገኘው የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት የአለምነው መኮንን ቢሮ በሰዎች ብዛትና በስልክ ጥሪዎች እጅግ…
Add a comment...

Post has attachment
የኤርሚያስ አቋም ! 💚💛❤️🔥🔥🔥💚💛❤️ የዚህ ፅሁፍ መነሻ ሀሳብ ዛሬ የነበረው የኢሳት ውይይት ነው!ኢሳቶች እንደተለመደው የከፍታ ዘመናቸውን ተያይዘውታል !!አንድ ተቋም ስር የሚሰሩ ጋዜጠኞች ሀሳብን በነፃነት ሲያፉጩ ማየትን የመሰለ አስደሳች ትዕይንት የለም!!! የ አራዶችን ቃል ተውሼ ” ይነፋል” ብያለሁ:: እነሱ ያስተማሩንን ሀሳብን መሟገትን ተጠቅሜ የበኩሌን ልሟገታቸው ነው አንጋፎችን ጋዜጠኞች…
Add a comment...
Wait while more posts are being loaded