Profile cover photo
Profile photo
Rad Negashi
363 followers
363 followers
About
Posts

Post has attachment
#RadioNegashi
Aug 1, 2017
https://goo.gl/NhxAxQ (PC)
https://goo.gl/scfJMN (Mobile)

1- ትኩረት – "ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው " ለሚለው ብሂል እስላማዊ እይታ ኡስታዝ ሀሰን ከስዊድን
2 - ከፌስቡክ መንደር – "ጉድጓድ ዉስጥ የወደቀ ጉድጓድ አይቆፍርም!" ከአቶ አድል ዘርዑ የተላከ
3 - የነጋሺ እንግዳ – የተቃዋሚው ጎራ ሀይሉ ስንክሳር – በሲያትሉ ጉባዬ አይን ሲታይ!, የዶ/ር አረጋዊ "3 የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች " ተጨባጭ ናቸዉን?
ከፎቶው ግርጌ -> ዶ /ር አረጋዊ በርሄ የህወሃት መስራች, የሸንጎ አባል, የት.ዲ.ት አመራር(የመጨረሻ ክፍል)

* የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ንቅናቄ ህብረት ያደረገዉ ጉባዬን እንዴት ተከታተልነው ? (በጣም በጥቂቱ)
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
July 25, 2017
https://goo.gl/qwoL5j (PC)
https://goo.gl/KUnq75 (Mobile)
1- የማህበራት መድረክ- የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ትግል ደጋፊዎች ህብረት 3ኛ አመት ጉባዬ !
ህብረቱ ስሙን መቀየር ለምን አስፈለገው ? ህብረቱ ብዙ ሙስሊሞች ለሰነፉበት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ደፋር ምሳሌ? ,እዉን ጉባዬው ማስታወቅያው ላይ እንዳለው የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የትግል አቅጣጫ ለመቀየስ ዉክልና አለዉን? ህብረቱ ብዙ ሙስሊሞች ለሰነፉበት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ደፋር ምሳሌ? ሙግት አዘል ዉይይት (ክፍል 1)

2-ወቅታዊ ጉዳይ – ግብር ለምን ይቅር? ለመንግስት መገበር ግዴታ አይደለምን ? ግብር በአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ዉስጥ ያለው ሚና, ሀገራችን ካለችበት ሁናቴ አንጻር ግብር መጨመሩ እንዴት ይታያል? , ቅድምያ ግብር ሊጨመርባቸው የሚገቡ ክፍሎች እነማን ናቸው? ጸሃፊና ኢኮኖሚስት አቡ ኢምራን

3-የነጋሺ እንግዳ – የተቃዋሚው ጎራ ሀይሉ ስንክሳር – በሲያትሉ ጉባዬ አይን ሲታይ!, የዶ/ር አረጋዊ "3 የሰማይ ስባሪ የሚያካክሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግሮች " ተጨባጭ ናቸዉን?
ከፎቶው ግርጌ -> ዶ /ር አረጋዊ በርሄ የህወሃት መስራች, የሸንጎ አባል, የት.ዲ.ት አመራር
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
July 18, 2017
https://goo.gl/Eq2J9A (PC)
https://goo.gl/qFqwgK (Mobile)
የዉይይት መድረክ:-
-ጥቁር ሽብርና ሲታወስ ,
- ሙስሊሙ ለኢትዮጵያ ስጋት ወይንስ መድህን? ዶ/ር ካሳ ከበደ ኅይለስላሴን እንድንናፍቅ , ደርግን እንድናሞግስና መለስን እንድናመሰግን,የኢሳያስን ዉለታ እንደማንችለው ሲገልጹ -ሙስሊሙን ግን እንድንጠራጠር ለምን ፈለጉ?
- ቤተክርስትያኑን አፈረሱ የተባሉት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ሀጥያታቸው የመንግስት ዉሳኔ በማስፈጸማቸው ወይንስ ሙስሊም በመሆናቸው?
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
July 11, 2017
https://goo.gl/9MMZK7 (Mobile)
https://goo.gl/kQezAQ ( PC )
1. ትኩረት- ተውሂድና ፍትህ ምን አቆራኛቸው ? , በሙስሊምነት ስም-የስነምግባር ብልሹነት ,ተሳዳቢነት , ክብረነክነት,ሌሎችን አክፋሪነት እንዴት እንየው ?! ጥላቻችንን በመጠን-ፍቅራችንን በልክ ብናደርገዉ ምን ይለናል?! ኡስታዝ ሀሰን ከስዊዲን
2. የማህበራት መድረክ - የጀርመኑ ሰላም ኢ.ዶ.ሙ.አ ማህበር አመታዊ ጉባዬ ሲቃኝ
3.ማህበራዊ - የንጉስ ነጋሺን ዝያራ ጉዳይ አስታከን ስለቅርስ ምንነት ሰፋ ያለ ዉይይት አድርገናል
- በቱርክ ሃገር ለ 6 ያክል ግዜ ቀርቦ ሰዎች ያለቀሱለት የንጉስ ነጋሺ ታሪክ
-የቅርስ ፋይዳ ምንድነው ? ለምን ሰዎች ለቅርስ ዋጋ ይሰጣሉ ? ሙስሊም ኢትዮጵያዊዉስ ?
-ኢትዮጵያ የምትገለጸው በነማን ነው ? ለምን ? ( የመጨረሻ ክፍል )
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
July 4, 2017
https://goo.gl/K5V41D (PC)
https://goo.gl/b9te3A (Mobile)
1. ማህበራዊ - የንጉስ ነጋሺን ዝያራ ጉዳይ አስታከን ስለቅርስ ምንነት ሰፋ ያለ ዉይይት አድርገናል
- በቱርክ ሃገር ለ 6 ያክል ግዜ ቀርቦ ሰዎች ያለቀሱለት የንጉስ ነጋሺ ታሪክ
-የቅርስ ፋይዳ ምንድነው ? ለምን ሰዎች ለቅርስ ዋጋ ይሰጣሉ ? ሙስሊም ኢትዮጵያዊዉስ ?
-ኢትዮጵያ የምትገለጸው በነማን ነው ? ለምን ?

2.የማህበራት መድረክ - ዲያስፖራ ያለው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም በሃገር አቀፍና አለማቀፍ ደረጃ የመደራጀት አቅሙን ምን ሰለበው ?
-በከተማ አቀፍ ድርጅቶቻችን ዉስጥ ያለው የአሰራር ዘይቤያችን ምን ይመስላል ?
-ከስም ባሻገር የሚያድግና የሚፋፋ ድርጅት ለመመስረት ሙስሊሙም ሆነ ኢትዮጵያዊያን ያለብን ግሽበት ምን ይሆን ?
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
https://goo.gl/V8UMqA (PC)
https://goo.gl/rSVBVM (Mob)

"ኦሮምያ በአዲሳበባ ላይ ያላት ልዩ ጥቅም" ከ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ ጋር ያደረግነው ሰፊ ዉይይት ክፍል 2

"ኦሮምያ በአዲሳበባ ላይ ያላት ልዩ ጥቅም" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከታዋቂው መምህር የህግ ሰዉና ጸሃፊ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ ጋር ያደረግነው ሰፊ ዉይይት ቅንጫቢ ባለፈው ማክሰኞ ካደረስናችሁ በኋላ በጣም በርካቶች ሙሉዉን ዝግጅት ቶሎ እንድናቀርብላችሁ ባቀረባችሁልን ጥያቄና (እጅግ በጣም እናመሰግናለን) እኛም በገባነው ቃል መሰረት ብዙ ነገሮችን አንስተን የተወያየንበትን ይህን ቃለምልልስ እነሆ በክፍል 1ና ክፍል 2 ሙሉዉን እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሃል::

ዉይይቱ የተደረገው መንግስት በጉዳዩ ላይ በሚድያ አዉታሮቹ መግለጫ ከማስነገሩ 1 ቀን ቀደም ብሎ ስለነበረ ዉይይቱ ላይ ስለ ኢህአዴግ መግለጫው የተነሳ ነገር አይኖርም::
መልካም ቆይታ!
ራድዮ ነጋሺ
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi

ልዩ ፕሮግራም (ክፍል 1)

https://goo.gl/E1CppT (PC)
https://goo.gl/YTvvd1 (Mobile)

"ኦሮምያ በአዲሳበባ ላይ ያላት ልዩ ጥቅም" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከታዋቂው መምህር የህግ ሰዉና ጸሃፊ ዶ/ር ጸጋዬ አራርሶ ጋር ያደረግነው ሰፊ ዉይይት ቅንጫቢ ባለፈው ማክሰኞ ካደረስናችሁ በኋላ በጣም በርካቶች ሙሉዉን ዝግጅት ቶሎ እንድናቀርብላችሁ ባቀረባችሁልን ጥያቄና (እጅግ በጣም እናመሰግናለን) እኛም በገባነው ቃል መሰረት ብዙ ነገሮችን አንስተን የተወያየንበትን ይህን ቃለምልልስ እነሆ በክፍል 1ና ክፍል 2 ሙሉዉን እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሃል::

ዉይይቱ የተደረገው መንግስት በጉዳዩ ላይ በሚድያ አዉታሮቹ መግለጫ ከማስነገሩ 1 ቀን ቀደም ብሎ ስለነበረ ዉይይቱ ላይ ስለ ኢህአዴግ መግለጫው የተነሳ ነገር አይኖርም::
መልካም ቆይታ!
ራድዮ ነጋሺ
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
June 27, 2017
https://goo.gl/W4NUqj (PC)
https://goo.gl/2WskzK (Mobile)
1. ወቅታዊ.- ኦሮምያ በአዲስ አበባ ላይ ያላት ጥቅም "የኢኮኖሚ ወይንስ የህልዉና ?"
- "አዲሳባ ወይንስ ፊንፊኔ ?"ልዩነቱ የታሪክ ወይንስ የህግ? አዲሳባ የአማርኛው ቀርቶ የኦሮሞ ቃና ቢኖራት ኢትዮጵያዊነትን አትገልጽም ማለት ነዉን?
- የአራዳ ልጆቹ አዲሳቤዎች /ፊንፊኔዎች እራሳችንን እናስተዳድር ቢሉ ምን አይነት የህግ ድጋፍ ይኖራቸዋል? ከአንደበተ ርዕቱው ዶክተር ጸጋዬ አራርሳ ጋር የ 2 የአራዳ ልጆች ሙግት !
2. አነጋጋሪ .- ሙስሊሞችን ቤተክርስትያን ዉስጥ ማሰገድ ለምን ? የሸርያው ምሁር ኡስታዝ ጀማል በሽር የሰሞኑ አነጋጋሪ ቪዲዮ , ቤተክርስትያን ዉስጥ መስገድ ከቻልን ,መስጂድ ዉስጥ እንጸልይ ቢሉስ ? ህምም! ኢስላም ምን ይላል ? አነጋጋሪ ጭዉውት
3. የማህበራት መድረክ:- ሰሞኑን የሚደረገው የጀርመኑ ሰላም ኢ.ዶ.ሙ.አ.ማህበር 4ኛ አመታዊ ጉባዬን አስመልክቶ
- ለመሆኑ ጀርመን ዉስጥ በየከተማው የሙስሊም ማህበራት እያሉ ሃገር አቀፍ ጀምዓ ለምን አስፈለገ ? ፋይዳው ምንድነው?
- ዲያስፖራ ያለነው ሙስሊሞች በመኖርያ ሰፈራችን እንጂ በሃገርና አለማቀፍ ደረጃ መደራጀት ዳገት የሆነብን ለምን ይሆን? ከሰላም ጀምዓ ምክትል ተጠሪ ጋር ቆይታ
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
June 20, 2017
https://goo.gl/E1GP4f (PC)
https://goo.gl/sWHGxD (Mobile)
1- ትኩረት ምጡቅ ስብዕና እንዴት? ደግሞስ ለምን? ኢማም ሀሰን ከስዊድን
2 ወቅታዊ- ከለንደኑ ህንጻ ቃጠሎ ጀርባ !
- እስራኤል እሳት ሲነሳ በአስቸኳይ ማጥፍያ ሂሊኮፕተር የላከችው እንግሊዝ ለለንደኑ ህንጻ ቃጠሎ ከ21ኛው ፎቅ በላይ ሊደርስ የሚችል ዉሃ መርጨት አልቻለችም ! ለምን ? ተባባሪያችን ሰይድ ከለንደን
3- ከማህበራት መድረክ - በድር ኢትዮጵያ አለማቀፍ 17ኛ አመታዊ ጉባኤ ዝግጅት !
- በድር በርግጥ አመታዊ ጉባዬ ብቻ መገለጫው ነዉን?
እዉን በድር ኢትዮጵያ አለማቀፍ አለ ? ካለ ለምን አመቱን ሙሉ ሚድያ ላይ ሰለ ስራው አይነግረንም?
በድር የተመሰረተባት ሳንድያጎ ዘንድሮ እጅዋ ከምን ?
- አማላይዋ ሳንድያጎና ኢትዮጵያዊያን ሙሲሞች
- የበድር ጉባዬ ለልጆቻችን ምን ይፈይዳል?
*ሞጋች ዉይይት ! ከወንድም ዳሪና ከወንድም አቡዲ ጋር ፐ
እስራኤል እሳት ሲነሳ በአስቸኳይ ማጥፍያ ሂሊኮፕተር የላከችው እንግሊዝ ለለንደኑ ህንጻ ቃጠሎ ከ21ኛው ፎቅ በላይ ሊደርስ የሚችል ዉሃ መርጨት አልቻለችም ! ለምን ?
Photo

Post has attachment
#RadioNegashi
June 6, 2017
https://goo.gl/fxVp40 (Mobile)
https://goo.gl/6AjRli (PC)
ዜና ዳሰሳ - የሳምንቱ አበይት ዜናዎች
- በኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ
- ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽችን ለማጓጓዝ ተጨማሪ በረራዎችን ለማድረግ እቅድ ስለመኖሩ
- የሳውዲ አረቢያና የጎልፍ አገሮች ዲፕሎማሲያዊ ቀውስ
ረመዳን - በረመዳን ዙሪያ ከኡስታዝ አቡሃይደር
ማህበራዊ ጉዳይ - የረመዳን ድባብ በኢታምቡል በጋዜጠኛ ይስሃቅ እሸቱ
Photo
Wait while more posts are being loaded